资讯

የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል የገለጸውን እስር ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የአረብ ...
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን በመግለጫው። የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ ...
ከሁለት ወራቱ የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ የተፈጸመው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ560 በላይ ሰዎችን ማቁሰሉንና በርካታ ሰዎችም አሁንም ድረስ በፍርስራሽ ውስጥ እንደሚገኙም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሃማስ ባወጣው መግለጫ ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት አለምአቀፍ ትብብር ጠቃሚ መሆኑን ማሳያ ነው ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳይ ነው"ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ...
ሜሲ ኢንተር ሚያሚ አትላንታን ባሸነፈበት ጨዋታ የብሽሽት ጉዳት እንዳጋጠመው የምርመራ ውጤቱ ማሳየቱን ክለቡ አስታውቋል። በዚህም የፊታችን አርብ በሞንቴቪዲዮ ከኡራጋይ ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ጥቃት ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢራን ናት" ብለዋል ...
የፖሊስ ምርመራ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባልየው ሚስቱን በእሳት ለማያያዝ በምን ምክንያት እንደወሰነ አልታወቀም፡፡ በእሳት አደጋ የተጎዳችው ሚስትም ለህይወት ዘመን ህክምና ክትትል ተዳርጋለች የተባለ ሲሆን ...
የ61 ዓመቱ እና 214 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያለው ቤዞስ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ዋሸንግተን ፖስት ሚዲያን ገዝቷል፡፡ ሌላኛው የዓለማችን ባለጸጋ ሮበርት ሙርዶክ በአሜሪካ እና አውሮፓ ...