What is the Mereja TV Platinum Club? The Mereja TV Platinum Club is an exclusive group of highly dedicated supporters who play a vital role in ensuring the continued success and independence of Mereja ...
ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የሶማሊያ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ባለስልጣን ጥቃቱ መፈጸሙን አረጋግጠው፤ የሶማሊያ መንግስት ድርጊቱን እንደሚቀበል ገልጸዋል። “ሶማሊያ የአሸባሪዎች መሸሸጊያ ልትሆን አትችልም ...
ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች ቆስለዉ ዱብቲ ሆስፒ?… ...
የትካል እግሪ ምትካል ትግራይ (ትእምት/ኤፈርት) ባለአደራ ምክር ቤት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ ለምክር ...
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተባባሰ የመጣው ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥ በሃገሪቱ አለመረጋጋት እና ሰፊ ግጭት እንዳያስከትል ስጋት አሳድሯል። በሩዋንዳ ?… ...
በሜታ ወልቂጤ በአንዲት ታዳጊ ህጻን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ አንዲት ህጻን ከቤት ተወስዳ ከተደፈረች በኋላ ተገድላ መገኘቷ ቁጣ ቀስቅሷል። “በኛ የደረሰ ...
ጥር 23 በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ለ85ኛ ጊዜ ትናንት በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጂባራ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል… ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰዎች ለቅሶ እና ገበያ ሲሔዱ ጭምር እየታገቱ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከሣምንት በፊት ከደብረ ሊባኖስ አካባቢ ወደ ያያ… ...
ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደች ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች ...