ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት አለምአቀፍ ትብብር ጠቃሚ መሆኑን ማሳያ ነው ...
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳይ ነው"ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ...
የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና አሜሪካ በንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በንግድ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ጠንካራ ትስስር ፈጥረዋል። የኤምሬትስ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ እና የአቡ ዳቢ ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የአረብ ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ጥቃት ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢራን ናት" ብለዋል ...
የሩሲያን ገንዘብ ያገዱ የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው? ሩሲያ ጦሯን ወደ ዩክሬን ልዩ ዘመቻ በሚል ለሁለት ሳምንት ውስጥ ለማጠናቀቅ የጀመረችው ጦርነት ሶት ዓመት አልፎታል፡፡ ጦርነቱ መከሰቱን ተክተሎ ሩሲያ ...
በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች መኖራቸውን ...
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት ...