资讯
الشروط والأحكام:بوابة العين الإخبارية Al-ain.net تملكها وتديرها شركة المجال للإعلام.أولًا:الشروط والأحكام العامّةباستخدامك لـ Al-ain.net فإنك تصبح ملزمًا -أمام القانون- بالشروط الآتية..يجب استخدام ...
የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ በዩክሬን ያለውን ጦርት በስምምነት ለመቋቸት አሜሪካ ባቀረበችው እቅድ እንዲሁም "የአሜሪካ-ሩሲያን ግንኙነትን ወደነበረበት መመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ አስታውቀዋል። ፑቲን ከትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት በዩክሬን ያለውን ግጭት በሰላማዊ ...
በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች መኖራቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ አመላክቷል፡፡ በቤት ላሂያ ፣ ራፋህ፣ ኑሲይራት እና አል-ማዋሲ ላይ የደረሰው ...
ማክሮን ከምክክሩ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዩክሬን ሉአላዊ ሀገር ናት፤ የአንድነት ሃይሎች በግዛቷ እንዲሰማሩ ጥያቄ ካቀረበች ሩሲያ የምትቀበለው ወይ ውድቅ የምታደርገው ጉዳይ አይደለም" ብለዋል ...
በዓለማችን ሰባት ቀዳሚ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት ወይም በተለምዶ ቡድን ሰባት ተብሎ የሚጠራው ቡድን በካናዳዋ ኩቤክ ያደረገውን ጉባኤ አጠናቋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተወከለው ይህ ጉባኤ ቻይና በእስያ እና ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የአረብ ...
የቲኒዟ ሙምፊስ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ ሽጉጡ በሚተኮስበት ወቅት ከትዳር አጋሩ ጋር ተኝቶ የነበረ ሲሆን፤ የግራ ታፋው ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሶበት በሆስፒታል ህክምና እንደተደረገለት ፖሊስ ገልጿል። ውሻው እንዴት ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል የገለጸውን እስር ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果