የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
ትራምፕ ለኢራን ከፍተኛ መሪዎች የጻፉትን ደብዳቤ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ዲፕሎማሲያዊ አማካሪ አንዋር ጋርጋሽ ለኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ በትላንትናው ዕለት አስረክበዋል። የአረብ ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የአረብ ...
በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች መኖራቸውን ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果